ይለያል ይለያል ይላያል አንድ ላይ
ይለያል አንድ ላይ
የወልቃይት ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የጠገዴ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የኡጋዴን ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የባድመ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የድንበሩ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ ያገሬ ልጅ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የስደቱ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የአንድነትሽ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የፍቅራችን ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
ዘንድሮ በጥምቀት
ይለያል አንድ ላይ
በኢትዮጲያዊነት
ይለያል አንድ ላይ ዘንድሮ በገና
ይለያል አንድ ላይ
ልጅ ተወልዱዋልና
ይለያል አንድ ላይ
ያለው ትህትና
ይለያል አንድ ላይ
ሲያስፈልግ ሳተና
ይለያል አንድ ላይ
ዘንድሮ ዘንድሮ
ይለያል ዘንድሮ!
ይበቃል እሮሮ፡፡
ይለያል አንድ ላይ
የወልቃይት ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የጠገዴ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የኡጋዴን ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የባድመ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የድንበሩ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ ያገሬ ልጅ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የስደቱ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የአንድነትሽ ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
የፍቅራችን ጉዳይ
ይለያል አንድ ላይ
ዘንድሮ በጥምቀት
ይለያል አንድ ላይ
በኢትዮጲያዊነት
ይለያል አንድ ላይ ዘንድሮ በገና
ይለያል አንድ ላይ
ልጅ ተወልዱዋልና
ይለያል አንድ ላይ
ያለው ትህትና
ይለያል አንድ ላይ
ሲያስፈልግ ሳተና
ይለያል አንድ ላይ
ዘንድሮ ዘንድሮ
ይለያል ዘንድሮ!
ይበቃል እሮሮ፡፡
(ተ.ዋ.በ.2006-ጥምቀት)
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
Comments
Post a Comment