ፖለቲካ - የእሾህ ጅራፍ፤ ታሪክ - ቁንፅል፣ የሚያጋድል፤ በሬ፤ ሞፈር - ቴክኖሎጂ፤ እውቀት - ቁልቁል፤ የሚደልል፤ ተስፋ - ጭንጋፍ፤ ልክፍት ወግፍ፤ የሚስተሰርይ ደም የሌላት፤ እንደ አቤል ደም፤ በክስ አገር የሚያዳርስ፤ የአያት ውርሱን የሚያጫርስ፤ ……… ብቻ! በፉክክር ከመጥፋት፣ በጅምላ ከማጥፋት፤ ሀገሬን ማን ይምከራት? tsenawoo (Jan 02, 2014 4:48 PM)