ፖለቲካ - የእሾህ ጅራፍ፤
ታሪክ - ቁንፅል፣
የሚያጋድል፤
በሬ፤ ሞፈር - ቴክኖሎጂ፤
እውቀት - ቁልቁል፤
የሚደልል፤
ተስፋ - ጭንጋፍ፤
ልክፍት ወግፍ፤
የሚስተሰርይ ደም የሌላት፤
እንደ አቤል ደም፤
በክስ አገር የሚያዳርስ፤
የአያት ውርሱን የሚያጫርስ፤
………
ብቻ!
በፉክክር ከመጥፋት፣
በጅምላ ከማጥፋት፤
ሀገሬን
ማን ይምከራት?
tsenawoo (Jan 02, 2014 4:48
PM)
Comments
Post a Comment