Note: - posted date: June 01, 2018. - I found this as a draft on my blog and regretted not posting it on time, it was written 4 years ago. Now: re-posted here because I am cleaning my other blog. ለመሆኑ በግንቦት 20 ነፃነት የታወጅው ለማን ነው? ለራስ ወዳድ እና ለዝራፊ ዘርኞችና ተከታዮቻቸው ይሆን? ለማንኛውም የጠብ መንጃ የእርስ በእርስ ጦርነት እነዲቆም የታወጀበት ቀን ተብሎ ቢሰኝ ኖሮ ያለጥርጥር ከአድዋ እኩል ክብር የሚያሰጥ ይሆን ነበር፡፡ ያለመታደል ሆኖ መሪዎቻችን ትናንትን ብቻ በማነፃፀር በጎ የሰሩ እነዲመስል የሚያደርጉት ጥረት ውጤቱ ሆዳቸውን ለማስፋት ነውና ለምስኪኑ ዜጋ እኔ በግሌ ምንም ማድረግ ያለመቻሌ ሁልጊዜም ያንገበግበኛል፡፡ ስንት ሆዳሞችን እያበረታቱ ሀገሪቱን ራቁቷን ለማስቀረት ከጣሩ ሆዳም መሪዎች መካከል አቶ መለስን ለየት የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር፣ በዘር እና በሃይማኖት ሽፋን ሀገራችን ኢትዮጲያን ከአንድነት ወደ መበታተን ለማድረግ ያደረጉት ጥረት ብቻ ነው፡፡ ደግነቱ የኢትዮጲያ ህዝብ ፎረሙላ እና ቀመር እንኳን ለ አምባገነን መሪዎቿ ይቅርና በፀሎት ተጋን ለሚሉትም ምስጢር ሆኖባቸው ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡
(This post had been originally found on my other blog since April 03, 2014. Please consider the date while reading.) late yesterday, a man in a local Kebele, old K-12, in Nazareth, Ethiopia broken in to a house who he called is owned by an ethnic member_ not from his, saying that the men in the house don't belong in there! Perhaps his better-settled bosses showed him to trick owners by force in public; however, it seems didn't work this time. Yet the questions continue in the minds of the town people! (the walls were down by the conquering man)